የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የማጠናቀቂያ ሥራ ዛሬ ይጀመራል

ረቡዕ ጥቅምት 30 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የማጠናቀቂያ ሥራው ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) በተገኙበት በዛሬው ዕለት ይጀመራል።

የአማራ ክልል መንግሥት ለባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ማጠናቀቂያ 700 ሚሊዮን ብር መመደቡ ይታወሳል።

የማጠናቀቂያ ሥራውም ርዕሰ መሥተዳድሩ በተገኙበት ዛሬ እንደሚጀመር አሚኮ ዘግቧል።

The post የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የማጠናቀቂያ ሥራ ዛሬ ይጀመራል first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply