“የባሕር ዳር ጎንደር ኮማንድ ፖስት ተልዕኮውን በቁርጠኝነት በመወጣቱ በክልሉ አንፃራዊ ሰላም ማምጣት ችሏል” ጄኔራል አበባው ታደሰ

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር የክልሉ ሕዝብ እና ኮማንድ ፖስቱ በወሰደው የተቀናጀ እርምጃ አንፃራዊ ሰላምን ማምጣት መቻሉን የጦር ኀይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ ገልጸዋል። ጄኔራል አበባው ታደሰ ከሰሜን ምዕራብ ዕዝ ከፍተኛ መሪዎች እና ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን፣ ከጎንደር ከተማ አሥተዳደር እና ከወረዳ ኮማንድ ፖስት መሪዎች ጋር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply