“..የባንዳዎች የእርሻ መሬትም ተነጥቆ ወደ ፋኖው የመሬት ባንክ ገቢ ከሆነ በኋላ ለአቅመ ደካሞችና መሬት ለሌላቸው ወጣቶች የሚሸነሸን ይሆናል …” ====== (A commendable g…

“..የባንዳዎች የእርሻ መሬትም ተነጥቆ ወደ ፋኖው የመሬት ባንክ ገቢ ከሆነ በኋላ ለአቅመ ደካሞችና መሬት ለሌላቸው ወጣቶች የሚሸነሸን ይሆናል …” ====== (A commendable governance that sets a high standard for others; a great policy to be adopted by other FANOs. Please share it ) ===≈=============== ከአማራ ፋኖ በጎጃም የተሰጠ መግለጫ የአማራ ፋኖ በጎጃም በአጠቃላይ ትግሉን በተለይ ደግሞ አንዳንድ ወቅታዊ እና ወሳኝ ጉዳዮችን በተመለከተ የሚከተለውን አጭር መግለጫ ይሰጣል:- 1ኛ – ከሚያዚያ ወር 2016 ዓም ጀምሮ እድሜው እና ጤናው የሚፈቅድለት አማራ በሙሉ የሶስት ወር መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና ይወስዳል። በዚህ መሰረት የአካልና የጤና ችግር የሌለበት እድሜው ከ18 አመት እስከ 60 አመት የሆነው አማራ በሙሉ ተሳታፊ ይሆናል። ስልጠናውን በየአካባቢው ያሉ ክፍለ ጦሮች በሀላፊነት ያስተባብራሉ። ከመኸር የእርሻ ስራ ጋር በማይጋጭበት አኳኋን የስልጠና መርሃ ግብር አውጥተው ያስፈፅማሉ። በዚህ መሰረት በገጠርም ይሁን በከተማ ሰንፎ የሚቀመጥ ወስልቶ የሚቀር ወንድም ይሁን ሴት ልጅ አይኖርም። ከዚህ ጋር በተያያዘ አሁንም በየመጠጥ ቤቱ፣ በየጫት ቤቱ፣ በየቁማር ቤቱና የኳስ መመልከቻ አዳራሾች ተቀምጣችሁ አቃቂር ስታወጡ የምትውሉ እና በዝምታ የወገናችሁን እልቂት እየደገፋችሁ ያላችሁ ወንድምና እህቶች ከተቀመጣችሁበት ልብሳችሁን አራግፋችሁ ተነሱ። ወገባችሁን አስራችሁ ወደ ሚቀርባችሁ የስልጠና ጣቢያ ጉረፉ፤ ያለበለዚያ እንጣላለን። ወንድሙ ሲሞት ቆሞ ያየ ወንድሙን ከገደለ እኩል ነው። ቀለሙ ይለያይ እንጅ ያው ጠላት ነው። ሁሉም ከተደበቀበት ይውጣ ይሰልጥንና ራሱን ያዘጋጅ። 99% ህዝባችን ለነፃነቱ መትመም ይኖርበታል። ዝርዝር ጉዳዮች ለስልጠናው በሚዘጋጅ መመሪያ የሚገለፅ ይሆናል። 2ኛ- ፋኖው በራሱ መዋቅር በሚመለከታቸው በኩል ክትትል አድርጎባቸው በሚሰጥ ትዕዛዝ ከሚፈፀም ውጭ፤ በፋኖ ስም ማንኛውንም ተሽከርካሪ በየትኛውም ቦታ በየትኛውም ስዓት ማስቆም ፈፅሞ የተከለከለ ነው። ይህን አድርጎ የተገኘ ግለሰብ ትልቅ ቅጣት የሚጠብቀው ይሆናል። 3ኛ- ከሰሞኑ ስርዓቱ የተራቆተ ካዝናውን ያራገፍነው ኪሱን በስሙኒ ለማርጠብ ሶስት የወረዳ ከተሞች ውስጥ ጨርቁን አስፓልት ላይ አንጥፎ በግብር ስም ሳንቲም ሲለምን መዋሉን ደርሰንበታል። በረቀቀ ዘዴና በአፈሙዛችን ያነጠፍነው የጠላት ገቢ ሙሉ በሙሉ መድረቅ ስላለበት ከዚህ በኋላ መንግስት ነኝ ለሚል ዘር አጥፊ የጥቁር ናዚ ስርዓት አምስት ሳንቲም እንኳን መመፅወት በታሪክም በትውልድም ፊት ነውር ሆኖ ሃራም ተብሎ ተዘግቷል። 4ኛ- ይህ መግለጫ ከተሰጠበት እለት ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ሰባት ቀናት ውስጥ ለህዝብ ና ለፋኖ እጁን የማይሰጥ የአማራን ዘር ከምድረ ገፅ ለማጥፋት ከተነሳው የአብይ አህመድ ቡድን እና በፊታውራሪነት አብሮ ተሰልፎ የራሱን ህዝብ እያስጨፈጨፈ ካለው የአረጋ ከበደ የባንዳ፣ የከሀዲና ጥርሱ የተሰበረ የከርከሮ ስብስብ ጋር የተባበረ ሚሊሻ፣ ፖሊስ፣ አድማ ብተና፣ ካድሬና ሹመኛ ሃብትና ንብረቱ ሙሉ በሙሉ እንዲወረስ ተወስኗል። የባንዳዎች የእርሻ መሬትም ተነጥቆ ወደ ፋኖው የመሬት ባንክ ገቢ ከሆነ በኋላ ለአቅመ ደካሞችና መሬት ለሌላቸው ወጣቶች የሚሸነሸን ይሆናል። በተሰጡት ሰባት የምህረት ቀናት ውስጥ እጁን የሚሰጥ ግለሰብ ከጦር መሳሪያ ጀምሮ ሌሎች ንብረቶቹ እና ህይወቱ አስተማማኝ ዋስትና የሚሰጣቸው ይሆናል። ያለበለዚያ ቤተሰቦቻቸውም በያሉበት ተይዘው ፋኖው በሚያደርጋቸው አውደ ውጊያዎች ፊት ለፊት እንዲሰለፉ ይደረጋል። ባንዳ በታሪክ እንኳን ታይቶ የማይታወቅ ቅጣት ይገጥመዋል። ይህ በውስጥ አረበኞቻችን ምክረ ሀሳብ መሰረት ለመጨረሻ ጊዜ የተሰጣችሁ እድል ነውና ተጠቀሙበት። 5ኛ – ይህ የጥቁር ናዚዎች ጨፍጫፊ ስርዓት 99% ሞቶ ጣዕረ ሞት ላይ ሲሆን ቀረኝ በሚለው ጉልበቱ የተስፋ መቁረጥ እርምጃ መውሰድ ከጀመረ ሰነባብቷል። ባለፈው ሳምንት በፍኖተ ሰላም ከተማ በትምህርት ገበታ ላይ ያሉ ህፃናት ላይ ቦንብ በመወርወር እንቦቀቅላዎችን መፍጀቱ አንዱ ማሳያ ሲሆን አሁን ደግሞ ያረጀና ያፈጀች የቀረች የኃይማኖት ካርድ ሊጠቀም እንደ ምክር ነፍስ ያላወቀ ህጻን እንኳን ሊረዳው እንደሚችል ከታወቀ አመታት ተቆጥረዋል።በመጋቢት 29/2016 ዓ/ም በባህርዳር ከተማ የተፈፀመው ድርጊትም የስርአቱ ጣረሞታዊ መንፈስ የወለደው ሰይጣናዊ ድርጊት ነው። እኛ የአይሻ ሰዒድ ደምመላሾች ይሄንን ድርጊት በእጅጉ የምንፀየፈው እና የምናወግዚው ሲሆን ህዝበ ሙስሊሙ በግፍ ለተገደሉ ወገኖቻችን ፍትህ ፍለጋ የሚያደርገውን ጥረት በግንባር ቀደምነት የምናግዝ መሆኑን በልበ ሙሉነት እናረጋግጣለን የወንድሞቻችንንም ደምም በቅርቡ የምናስመልስ ሲሆን በዚህ አጋጣሚ በእኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል መጋዣዊ ብሂል ከጠፋሁ ሀገሩን ይዤ ልጥፋ ብሎ ወስኖ በጣእረሞት እየተንፈራገጠ ያለው የአብይ አህመድ ቡድን በቀጣይ ቀናትም ተመሳሳይ ድርጊቶችን ሁሉም ቤተ እምነቶች አካባቢ በመፈጸም “እነ እገሌ ገደሏችሁ” ሊል ስለሚችል ህዝበ ሙስሊሙና ህዝበ ክርስቲያኑ ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርግ እያሳሰብን በዚህ አጋጣሚ ለመላው የአማራ እና ኢትዮጵያ እስልምና ተከታዮች ከወዲሁ እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አልፈጥር በዐል አደረሳችሁ እድ ሙባረክ ለማለት እንወዳለን። 6ኛ- በመጨረሻም ለሌሎች ኢትዮጵያውያን እህት ወንድሞቻችን አጭር መልእክት አለን ወገኖቻችን ሆይ የአማራ ትግል በየቀኑ እያሸነፈ ወደመጨረሻው ስርአቱን ሙሉ በሙሉ ነቅሎ ጥሎ የአማራን ህልውና በማረጋገጥ የሌሎች ህዝቦችም ህልውና የሚረጋገጥበት ሰው ሰው የሚሸት መንግስታዊ ስርአት የመፍጠር ግቡ እየገሰገሰ ነው። አንድ ነገር ልብ በሉ የአማራ ትግል ቢያሸንፍም የአማራ ትግል ግስጋሴው ለጥቂት እንኳን እክል ቢገጥመው ኢትዮጵያ መከራን መጋፈጧ አይቀርም ከፊት ለፊታችን ትልቅ ፈተና ይጠብቀናል 1ኛ- የአማራ ትግል መደበኛ ግስጋሴው አንድ ወር እንኳን እክል ከገጠመው የነአብይ አህመድ ፖለቲካዊ ኦሮሙማ የኩሽ ኢንፓየር ፕሮጀክት ኢትዮጵያን ይበትናታል ሁሉም ተራ በተራ በጥቁር ናዚዎች ይዋጣል ፣ብትንትኑ ይወጣል፣ይጠፋል። 2ኛ- የአማራ ትግል ግማሽ አካሉ የምኒልክ ቤተመንግስት መግባቱን ሲያረጋግጡ የአማራና የኢትዮጵያ ህዝብ ጠላቶች ሌላ ጣጣ ይዘው መምጣታቸው አይቀርም እንዲሁም እየተዘጋጁ መሆኑን እየሰማን ነው።እንዲያውም እየተዘጋጁ መሆኑን እየሰማን ነው። የአማራ ትግል 99.9% አሸንፎ የድል ዋንጫውን ሊያነሳ እጁን ሲሰድ ለክፉ ቀን ያስቀመጡትን ክፉ አንቀፅ (አንቀጽ 39ን) በመመዘዝ ኢትዮጵያን ገነጣጥለው ብዙ ግንጣይ ሰርቀው ወይንም አግተው የቅዠት ጠማማ ሪፐፕሊክ እውን ሊያደርጉ እየሰሩ ነው። ወዘተ ወዘተ ወዘተ … ስለዚህ እንተባበር የአማራ ትግል በፍጥነት ካላሸነፈ ኢትዮጵያ ትሸነፋለች ። የአማራ ትግል የሁሉም ኢትዮጵያዊያን ትግል ነው። እንተጋገዝ ኢትዮጵያ የአማራ የብቻ ዕዳ አይደለችምና በሙሉ ልብ እንተጋገዝ። ሁሉም እራሱን የማዳን የህልውና ትግሉን ያቀጣጥል። በእኛ በኩል የአማራ ፋኖ የትግል አምሳያዎችን በደቡቡም፣ በሰሜንም፣ በምስራቅና በምዕራብ ይሁን በመሀል ሀገርም በቅርቡ ተፈጥረው እንደምናይ ባለሙሉ ተስፋዎች ነን። ለዚህ መሳካትም ሁሉን አቀፍ እገዛ የምናደርግ መሆኑን በዚሁ አጋጣሚ ለመግለጽ እንወዳለን ።በአንድ ላይ የቆመ ባንድ ላይ ያሸንፋል። እንነሳ፣ ሁሉም እንቢ ይበል! መሣሪያውን ያንሳ። ድል ለአማራ ህዝብ ! አብይዚም ይውደም ! ሞት ለጥቁር ናዚዎች አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ ! ሚያዚያ 1- 2016 ዓም አረበኛ ዘመነ ካሴ !!

Source: Link to the Post

Leave a Reply