
“የቤተ መንግስቱም ሆነ፣ ጫካ ያለው ሼኔ አላማቸው አዲስ አበባን መጠቅለል፣ ቀጥሎ ወሎን መሰልቀጥ ነው” ~~~~~~ መዓዛ መሐመድ ~~~~~~~ በአማራ ህዝብ ላይ የደረሰው ስቃይ ሩቡ እንኳን በሌላ ክልል ህዝብ ላይ ቢደርስ ሀገር ይፈርስ ነበር። ቤተ መንግስት የመሸገው ኦነግም ሆነ፣ ጫካ ያለው ሼኔ አላማቸው አንድ ነው። እሱም ይገዳደረናል ብለው የሚያስቡትን አማራ ማህበራዊ ረፍት መንሳት ነው። ከዚያም አዲስ አበባን መጠቅለል፣ ቀጥሎ ወሎን መሰልቀጥ። ስቶክሆልም :- ሐምሌ 27/2014 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post