የቤት ሠራተኞችን መብት የሚያስከብር ሕግ እንዲወጣ የአማራ ክልል የቤት ሠራተኞች ማኅበር ኅብረት ጠየቀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ትንሳኤ የአማራ ክልል የቤት ሠራተኞች ማኅበር ኅብረት ማርች 8 ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን በፓናል ውይይት አክብሯል። በውይይቱ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የባሕር ዳር ከተማ ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኀላፊ ሰብለ ዘውዱ ማርች 8 ሴቶች መብታችንን ለማስከበር የተነሳንበት ነው ብለዋል። በዓሉን ስናከብር የሴቶች መብት እና ጥቅም እየተከበረ ስለመኾኑ መጠየቅ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply