የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት 5 ዓመት 6ኛ የሥራ ዘመን 6ኛ አስቸኳይ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡

ምክር ቤቱ በመተከል ዞን በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ህይወታቸውን ላጡ፣ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የህሊና ጸሎት በማድረግ ነው ጉባዔውን የጀመረው።
ምክር ቤቱ በአስቸኳይ ጉባዔው ከመተከል ዞን የጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ የምክር ቤት አባላትን ያለመከሰስ መብት ያነሳል ተብሎም ይጠበቃል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል www.youtube.com/fanatelevision ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት አስቸኳይ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply