የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን በማካሄድ ላይ ይገኛል

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የ5ኛ 5 ዓመት 6ኛ የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ዛሬ ማካሄድ ጀመረ፡፡ ምክር ቤቱ በክልሉም ሆነ በሃገራችን በተፈጠሩ የተለያዩ የጸጥታ ችግሮች ለደረሰው የሰው ሕይወት መጥፋትና መፈናቀል የሕሊና ጸሎት በማድረግ ነው ጉባዔውን ማካሄድ የጀመረው፡፡ ምክርቤቱ ለሁለት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply