ባሕር ዳር: ነሃሴ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብላቴ ኮማንዶ እና የአየር ወለድ ማሰልጠኛ ማዕከል የተለያዩ አስቸጋሪ መሰናክሎችን ማለፍን እንዲሁም ፈጥኖ መድረስን ለሚጠይቁ ተልዕኮዎች ጠንካራ ስልጠና የወሰዱ በሺዎች የሚቆጠሩ ኮማንዶዎችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ዛሬ እያስመረቀ ነው። የምርቃት መርሐግብሩን በማስመልከት ሰልጣኞቹ ያገኙትን ክህሎት በትልቅ የአምሳለ እውን ትርኢት አሳይተዋል። በመርሐግብሩም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሺዎች […]
Source: Link to the Post