የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ መቀመጡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አሳወቁ፡፡

በዐበይት ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ ለመወያየት፣ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ከሰዓት ስብሰባ ጀምረናል ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በኤክስ ገጻቸው ላይ።

ስራ አስፈጻሚው በወቅታዊው በየትኛዎቹ አጀንዳዎች ላይ ውይይት እንደሚያደርግ አላሳወቁም፡፡

ጥር 13 ቀን 2016 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply