የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ መቀመጡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አሳወቁ፡፡በዐበይት ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ ለመወያየት፣ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/drfc9nReQQSWFwp28jjF5-ol1E8xhr8JevUyIWoYw2V0YptUZgSjRTnexl_Zow-fbGfoo6B-4xcapWrv_8NAOY4E0MPvqxVSVayNZNSgiH698Fz2yGESAJdaIwE5id7buliAGuPyBJp5fgS_irQ3keGx0Cxcj3l7Zs0Wkxoaoa4_E7Q7IGCinGf_o7n6QN_pCMECrAifCCMPG86-We-qj445YRT19N9TH5PF4aajpco7HdoF6wog-cQZpoZEF0VnxXE0mXjnIMT0hgUr6-PDwlEvhTTBSIF8Ja_1l-8vJzsSKXL2B4Unpu9-f7BYjV49Djqa38SgcQqzklo1FqEMeA.jpg

የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ስብሰባ መቀመጡን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አሳወቁ፡፡

በዐበይት ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ ለመወያየት፣ የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ ከሰዓት ስብሰባ ጀምረናል ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በኤክስ ገጻቸው ላይ።

ስራ አስፈጻሚው በወቅታዊው በየትኛዎቹ አጀንዳዎች ላይ ውይይት እንደሚያደርግ አላሳወቁም፡፡

ጥር 13 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcast

Website https://ethiofm107.com/

Telegram (https://t.me/ethiofm107dot8

Source: Link to the Post

Leave a Reply