You are currently viewing የብልጽግና አፋኙ ኃይል ካፕቴን ማስረሻ ሰጤን ፍለጋ እነብሴ እና ጎንቻ እየዞረ መሆኑ ተሰማ።  አሻራ ከአምስተርዳም  ካፕቴን ማስረሻ ሰጤ በህልውና ዘመቻው ከአማራ ህዝባዊ ኃይል ምስረታ አስቀ…

የብልጽግና አፋኙ ኃይል ካፕቴን ማስረሻ ሰጤን ፍለጋ እነብሴ እና ጎንቻ እየዞረ መሆኑ ተሰማ። አሻራ ከአምስተርዳም ካፕቴን ማስረሻ ሰጤ በህልውና ዘመቻው ከአማራ ህዝባዊ ኃይል ምስረታ አስቀ…

የብልጽግና አፋኙ ኃይል ካፕቴን ማስረሻ ሰጤን ፍለጋ እነብሴ እና ጎንቻ እየዞረ መሆኑ ተሰማ። አሻራ ከአምስተርዳም ካፕቴን ማስረሻ ሰጤ በህልውና ዘመቻው ከአማራ ህዝባዊ ኃይል ምስረታ አስቀድሞ ከአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ጋር የልዩ ኃይል ስልጠናወችን እና የምሊሻ ምልመላውን ሲያስተባብር ነበር። ቆይቶም ከምሊሻው ጋር ዘምቷል። ግምባር ላይ እያለም ከተለያዩ የፋኖ አመራሮች ጋር በመሆን ወጣቱን አደራጅቷል። ይህ ሁኖ እያለ ዛሬ ላይ የብልጽግና አፋኝ ሃይል ካፕቴን ማስረሻን ለማፈን ጎንቻ አካባቢ እየተንቀሳቀሰ እንደሚገኝ ለማወቅ ተችሏል:: መረጃው የአስረስ ማረ ዳምጤ ነው::

Source: Link to the Post

Leave a Reply