የብልጽግና ጉዞ በአማራ ደም በመረማመድ ነው ? ታማኝ በየነ

የተከበሩ ጠ/ሚንስትር አብይ አህመድ ! ~~~~~~~~~ ወደ ብልጽግና የሚደረገዉ ጉዞ በአማራ ደም በመረማመድ ነው እንዴ የሚሳካው ? በእውነት በአማራው ላይ የሚደርሰው በማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት አሳስቦወት ከሆነ እንደ መንግስት ቆፍጠን ያለ እርምጃ ወስደው ያሳዩን እንጅ ለቅሶማ ማንም ይደርሳል። ለመሆኑ ዛሬ ያወጡት መግለጫ በአማርኛ ብቻ ለምን ሆነ?ሁልጊዜም መልክትዎን የሚያስተላለፉት በሶስት ቋንቋ ነበር።ድርጊቱ የተፈፀመዉ ወለጋ፣ ድርጊቱን የፈፀመዉ ደግሞ ኦነግ፣ ሆኖ እያለ መልክተዎት ግን በአማርኛ ብቻ ለምን አደረጉት አፋን ኦሮሞንና እንግሊዘኛዉን ለምን ዘለሉት ? ለአቶ ሽመልስ አብዲሳ ~~~~~~ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply