“የብልጽግና ፓርቲ ለሰላም እና ደኅንነት ሥራዎች ቅድሚያ ሰጥቶ ይሠራል” ማማሩ አያሌው (ዶ.ር)

ደብረ ብርሃን: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ኀላፊ ማማሩ አያሌው (ዶ.ር) የብልጽግና ፓርቲ እያጋጠሙት የሚገኙ በርካታ ተግዳሮቶችን ስንቅም ትጥቅም እያደረገ ፈተናዎችን እያሸነፈ ለሕዝብ የገባውን ቃል ለመፈጸም ይሠራል ብለዋል:: ቢሮ ኀላፊው የሰሜን ሸዋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ የግማሽ ምርጫ ዘመን አፈጻጸም ግምገማ እና የቀሪ ምርጫ ዘመን ዋና ዋና የትኩረት ጉዳዮች ማጠቃለያ መርሐ ግብር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply