የብልጽግና ፓርቲ ለብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፈ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን በተመለከተ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል። የመልእክቱ ይዘት እንደሚከተለው ቀርቧል:- “ብዝኃነትና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት” በሚል መሪ ቃል ለ18ኛው ጊዜ በጂግጅጋ ከተማ ለሚከበረው የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በአል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን፡፡ ፓርቲያችን ብልፅግና ከለውጡ ማግስት ጀምሮ በልዩ ትኩረት እየከወናቸው ከሚገኙ ጉዳዮች መካከል በቀደምት ሀገረ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply