የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ያዘጋጀው “ኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ 2015″ን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አደም ፋራህ በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተዘጋጀውን ኢትዮጵያ ታምርት ሀገር አቀፍ ኤክስፖ መርቀው መክፈታቸው ይታወሳል። በጉብኝቱ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል፣ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ዣንጥራር ዓባይ እንዲሁም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply