የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ በጎንደር ማዕከል እየተሰጠ ያለውን 4ኛ ዙር የመንግሥት ሥራ ኀላፊዎች ስልጠና እና በከተማዋ የተጀመሩ የልማት ሥራዎችን ለመመልከት ጎንደር ከተማ ገብተዋል።

ለምክትል ፕሬዝዳንቱ የከተማ አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዮህ አቡሃይ፣ የክልሉ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኀላፊ እርዚቅ ኢሳና ሌሎች የሥራ ኀላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል። የጎንደር ከተማም 3ኛውን ዙር የመንግሥት መሪዎች ስልጠና አጠናቃ 4 ኛ ዙር ስልጠናን እያስተናገደች ትገኛለች። በእመቤት ሁነኛው ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply