የብልጽግና ፓርቲ በመንግስት ስም ”የጸጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል መግለጫ” በሚል ያወጣው መግለጫ ፋሺሽት ጣልያን በ1929 ዓም በአዲስ አበባ ካወጣው መግለጫ ጋር ተመሳሳይ የሚያደርገው ጉዳይ።

አዲስ አበባ የቅዱስ ሲኖዶስ የሦስት ቀን ጥቁር የመልበስ ትዕዛዝ መሰረት ምዕመናን ጥቁር ለብሰው።የብልጽግና ወታደሮች የፈጠሩትን የጸጥታ እና የደህንነት ችግር እንዳላየ ያለፈ በግፍ የተሞላ እና በደም የተጨማለቀ መግለጫ ነውግፍ እና የግፍ ግፍ ሞልቶ ፈሷል። ኢትዮጵያ ያመነችው፣ሚልዮኖች አደባባይ ወጥተው የደገፉት፣በመስቀል አደባባይ ቦንብ ሲወረወረወርበት እኔ ልሙት ብለው ከፊታቸው ቀድመው የደረሱ እና ህይወታቸውን የሰጡለት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያን አሳዝኗታል። ሰሞኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ግፍ በተሞላ አነጋገር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ላይ ህገወጥ ሲኖዶስ በኦሮምያ ክልል መመስረቱን ቀላል ጉዳይ

Source: Link to the Post

Leave a Reply