የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በፓርቲው የ6 ወራት አፈጻጸም ላይ እየተወያዩ ነው።

ባሕርዳር: መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች በፓርቲው የስድስት ወራት አፈጻጸም ላይ እየተወያዩ ነው፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የዋና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ፥ ብልጽግና ፓርቲ በአንደኛ ጉባኤው ያሳለፋቸውን ውሳኔዎችና በምርጫ ለሕዝቡ የገባውን ቃል በውጤታማነት ለመፈፀም በከፍተኛ ትጋት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል ብለዋል፡፡ በአመለካከትና በተግባር የተዋሃደ አመራር በማረጋገጥ ቅቡልነት ያለው ፓርቲ በመገንባት የሕዝቡን ተሳትፎ፣ ተጠቃሚነትና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply