የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት የስልጠና መድረክ በባሕር ዳር ከተማ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተጀምሯል።

ባሕር ዳር:መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “በወጣቶች አቅም የኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና ይረጋገጣል” በሚል መሪ መልዕክት ነው የስልጠና መድረኩ የተጀመረው። ስልጠናው የሚሰጠው ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች ለተውጣጡ የወጣቶች ሊግ አመራሮች ነው ተብሏል። ስልጠናው የወጣቶችን የፖለቲካ አቅም ለማሳደግ ታሳቢ ተደርጎ ነው የተዘጋጀው። ስልጠናው ለ8 ቀናት ይቆያል ተብሏል። ዘጋቢ:-ጋሻው አደመ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply