የብልፅግና ኦሮሙማ መንግስት ፋኖ ላይ እርምጃ እወስዳለሁ አለ!

የብልፅግና መኳንንት ያኔ ወያኔ ስታስጨንቃቸው “በእኛ መደበኛ አደረጃጀት ስላልቻልናት ነገ ዛሬ ሳትል፣ቢለዋም ሆነ ቆመጥ ይዘህ ድረስልን” ያሉትን ሃይል ዛሬ አደገኛ ሲሉ ፈርጀው እርምጃ እንደሚወስዱበት እየገለፁ ነው፡፡ ይህ ውሳኔ የተላለፈው በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሰውን የፋኖ አደረጃጀት ታሳቢ አድርጎ እንደሆነ ለሽመልስ አብዲሳ ካባ ያለበሰው ሰውየ ካወራው መረዳት ይቻላል፡፡ ሰውየው በጣም ያስጨነቀው በአጃቢ ታጅበው የሚሄዱ ሰዎች ጉዳይ እንደሆነ ነው ያወራው፡፡ ጭራሽ ህዝቡ ሊዘርፉት ሰለሚችሉ እነዚህን የሚታጀቡ ሰዎች እንድናስወግድለት ስሞታ አቅርቧል ብሏል ይህ የክልሉ ፕሬዚደንት በነበረ ጊዜ የአማራን ህዝብ ያለ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply