የብሔራዊ ስታዲየም የጣራ መሸከሚያ ምሰሶ ኮንክሪት ሙሌት ተጀመረ

የብሔራዊ ስታዲየም የጣራ መሸከሚያ ምሰሶ ኮንክሪት ሙሌት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ስታዲየም የጣራ መሸከሚያ ምሰሶ ኮንክሪት ሙሌት ተጀመረ።

የስታዲየሙ ሁለተኛው እና የማጠቃለያ ምዕራፍ ግንባታ የፊርማ ስነ ስርአት በዛሬው እለት ተካሄዷል፡፡

በዚህ ወቅትም የፕሮጀክቱ የሁለተኛ ምዕራፍ ስራው ዋና አካል የሆነው የጣራ መሸከሚያ ምሰሶ ኮንክሪት ሙሌት ስራ ተጀምሯል፡፡

በኮንክሪት ሙሌት ማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኤሊያስ ሽኩር መገኘታቸውን ከኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን

ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post የብሔራዊ ስታዲየም የጣራ መሸከሚያ ምሰሶ ኮንክሪት ሙሌት ተጀመረ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply