የብሔር ብሔረሰቦች በዓል ሲከበር በመቻቻል እና በመረዳዳት ሊከበር እንደሚገባ የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: ሕዳር 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀንን በማስመልከት በሰቆጣ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት የፖናል ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ በውይይቱ በሀገራዊ አንድነት ዙሪያ ከሃይማኖት አባቶች እና ከወጣቶች ጋር ሰፊ ምክክር ተደርጓል። በምክክሩ ላይ ጥናታዊ ጽሑፍ ያቀረቡት አቶ ሰይፈ ሞገስ የበለጸገች እና አንድነቷ የጠነከረ ሀገር ለመገንባት ወጣቱ ትውልድ ለሰላምና ለልማት ቅድሚ ሊሰጥ እንደሚገባ አስገንዝበዋል። የሰለጠኑ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply