የብሔር ብሔረሰቦች በዓል ዝግጅት ላይ የኅብረተሰቡ ተሳትፎ ትልቅ እንደነበር የሱማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ሙስጠፋ ሙሐመድ ተናገሩ።

ጅግጅጋ: ኅዳር 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል የሚከበርበት የሱማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ሙስጠፋ ሙሐመድ ስለበዓሉ አከባበር እና ዝግጅት መግለጫ ሰጥተዋል። ፕሬዚዳንቱ በመግለጫቸው የብሔር ብሔረሰቦችን በዓል ለ2ኛ ጊዜ ለማዘጋጀት እድል ማግኘታቸውን ገልጸው እንግዶችን በተሻለ ደረጃ ለመቀበል ዝግጅት ማድረጋቸውን ተናግረዋል። ይህ በዓል ለክልሉ ሕዝቦች የተለየ ነው፤ ምክንያቱም አሁን ላይ የሕዝባችን ሰላም ተመልሶ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply