የብረት ምርትን ማሳደግ የሀገሪቷ የኢንዱስትሪ ልማት ፖሊሲ አካል መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የብረት ምርትን ማሳደግ የሀገሪቷ የኢንዱስትሪ ልማት ፖሊሲ አካል መኾኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትን በመጠቀም፣ ጥራት ያላቸው ከፍተኛ ኃይል አስተላላፊ የኤሌትሪክ ገመዶችን እና የኤሌትሪክ ማማዎች በትኩረት እየተመረቱ ነው ብለዋል። ዘርፉ ለኤሌክትሪክ ብሎም ለቴሌኮም ዘርፎች የሚውለውን ግብዓት በሀገር ውስጥ ማቅረብን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply