የብሩክ ተማርኬያለሁ አባት ተገኙ። በቅርቡ “ተማርኬያለው” የተሰኜ ገራሚ ነጠላ ዜማ ይዞልን የመጣው በጸጉር ስራ ይተዳደር የነበረው ድምጻዊ ብሩክ ጃን የዛሬ ሳምንት ሚያዝያ 2/2014 ዓ/ም…

የብሩክ ተማርኬያለሁ አባት ተገኙ። በቅርቡ “ተማርኬያለው” የተሰኜ ገራሚ ነጠላ ዜማ ይዞልን የመጣው በጸጉር ስራ ይተዳደር የነበረው ድምጻዊ ብሩክ ጃን የዛሬ ሳምንት ሚያዝያ 2/2014 ዓ/ም በሰይፉ በኢቢኤስ ቀርቦ ገና በ1 አመቱ የአባቱን መጥፋትና ህይወቱን በስቃይ ማሳለፉን ተናግሮ ነበር። ሰይፉም የብሩክ አባት አቶ ደጀኔ ካሉበት አለሁ እንዲሉ መልዕክት አስተላልፎ ነበር ዛሬ ሚያዝያ 9/2014 ዓ/ም በሰይፉ ፕሮግራም ደስ የሚል ነገር አየን አባቱ ተገኙለት የምር ሁለቱም ሲገናኙ የነበረው ሁነት እጅግ ልብ ይነካ ነበር። ብሩክ እንኳን ደስ አለህ በርታ። ሰይፍሻ አንተ ለእዚች ሀገር እየሰራኸው ያለኸው ነገር እንዲህ በቀላሉ ተወርቶ አያልቅምና ፈጣሪ ይባርክህ።🙏🙏… ዋልተንጉስ ዘሸገር

Source: Link to the Post

Leave a Reply