የብሪታንያ ጠ/ ሚ ሊዝ ትረስ ስልጣን ከያዙ ከ6 ሳምንታት በኋላ ስራ መልቀቃቸውን አሳውቀዋል።ሊዝ ትረስ ከ44 ቀን በፊት የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን መመረጣቸው የሚታወስ ነው።ስ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/ahsTj6oBHQLIX32n8_pqUgjIIhXIG7NSgsMf4BDxgYYxrbSRCFWaz0zYPRAOJup0FG1nJJYWL1FgBLlGka9tV-MDf7ncqeqjwHZPCDJJ_PEBZ9BcEzmWVFkpmSbnlsnq4cTvNiHJ6peMmLg-G5JQHSKPuGC75phGcXQDEaelmaM7fEeUEwsm-o2qjbAOyYdaZD4mvfonEwOOmWHQf8fMEdn-BNlcRTrHDDKGcs8TDsNXF4EXSzACpleq_gRhJ6-ITXnBPMBgJ4w5L_dkn7fcbK6cfKxRxGc58ef8RN25MnuXjbpfMeHeXiatgXQPFFlSIvPrsYsr18QDLO4MM5EruA.jpg

የብሪታንያ ጠ/ ሚ ሊዝ ትረስ ስልጣን ከያዙ ከ6 ሳምንታት በኋላ ስራ መልቀቃቸውን አሳውቀዋል።

ሊዝ ትረስ ከ44 ቀን በፊት የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን መመረጣቸው የሚታወስ ነው።

ስልጣን መልቀቃቸውን ይፋ ባደረጉበት ንግግራቸው “ወደ ስልጣን የመጣሁት ኢኮኖሚያዊ እና ዓለም አቀፋዊ አለመረጋጋት በተከሰተበት ወቅት ነው” ሲሉም ተናግረዋል።

ሊዝ ትረስ በብሪታንያ ታሪክ አጭር ጊዜ የገዙ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነዋል።
አርቲ እንደዘገበዉ

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ጥቅምት 10 ቀን 2015 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply