የብሪክስ አባል ሀገራት የቱሪዝም ሚንስትሮች ጉባኤ በሩሲያ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዲሪ ቱሪዝም ሚንስትር አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በጉባኤው ላይ እየተሳተፉ ሲሆን ኢትዮጵያ ከቱሪዝም ልማት አንፃር ያላትን ሰፊ እድል፤ ለዘርፉ የሰጠችውን ትኩረት እና እያከናወነች ያለውን የመዳረሻ ልማት ሥራዎች ገለፃ ማድረጋቸውን ከሚኒስቴሩ የተገኘው መረጃ ያመላክታል። በጉባኤው ከብሪክስ አባል ሀገራት ጋር በቱሪዝም ዘርፍ በቀጣይ የሚያደርጉትን ትብብር በተመለከተም ውይይት እንደሚያደርጉ በመረጃው ተመላክቷል። ለኅብረተሰብ ለውጥ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply