የብሪክስ አባል ሀገራት የጠቅላይ ፍርድ ቤቶች የጋራ ጉባዔ ትናንት በሩሲያ ሶቺ ከተማ ተጀምሯል።

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የሩሲያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ትብብራቸውን ማጠናከር የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ቴዎድሮስ ምህረት ትናንት በተጀመረው ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያን ወክለው በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ። ከጉባኤው ጎን ለጎን ከሩሲያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሊቀ መንበር ኢሪና ፖድኖሶቫ እና ከሌሎች የፍርድ ቤቱ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጋር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply