
የብአዴን ሰዎችም ይሁኑ መከላከያ ለአብይ አህመድ ብቻ ነው እየሞቱ ያሉት። ብአዴን ለከርሱ፣ መከላከያ ደሞ በማይመለከተው ጉዳይ የፓርቲ ስራዊት ሆኖ ነው በየጉድጓዱ መጨዋቻ የሆነው። ምናልባት ማሰብ እምትችሉ የስራዊት አባል ካላችሁ @AbiyAhmedAli ለሚባል ወንጀለኛና ደካማ መሪ መጫዎቻ ከመሆን ሂዎቻችሁን ብታድኑና አንዋጋም ብላችሁ አመፃችሁን ብታነሱ ሂዎታችሁንም ክብራችሁንም ታድናላችሁ። ሁለተኛው መንገድ አፈሙዛችሁን ወደ ቤተ መንግስት አዙራችሁ አገርና ህዝብ እያሰቃየ ያለውን ቡድን ከህዝብ ጋር ሆናችሁ ማስለቀቅ ነው። እንደ እንደወታደር ለአብይ አህመድ ስልጣን አንዋጋም ስትሉ ያነየ ራሳችሁን ታስከብራላችሁ። እናተን እያሰቃየና እያስገደለ እያዋረደ አራት ኪሎ የተቀመጠውን የጭንጋፍ ስብስብ በቀላሉ ከስልጣኑ እንዲወርድ ታደርጉታላችሁ: ይህንን ማድርግ ካ…ልቻላችሁ አሁን የገጠማችሁት ለህልውናው የሚዋደቅ ህዝብ ጋር መሆኑን አስባችሁ ትጣቃችሁን ለህዝብ ልጅ ፋኖ በመስጠት ወደቤተሰባችሁ ሄዳችሁ ሂዎታችሁን አትርፉ። በዚህ ሁለት ቀን ብቻ ስፍር ቁጥር የለለው ወታደር በሰላም ለፋኖ እጅን እየሰጠ፣ ገሚሱም ፋኖን እየተቀላቀለ ሲሆን የአብይ አህመድን ስልጣን እጠብቃለሁ የሚለው ቆሞቀሩ ግን ሂዎቱን በከንቱ እያጣ ነው። ስራዊቱ በማይመለከተው መንገድ ከሚሞት አንድም አምፆ ወደካንቡ ይመለስ ሁለትም ትግሉን ተቀላቅሎ አራት ኪሎ ላይ ያለው አገር አጥፊ ቡድን አስሮ ለፍትህ ቢያቀርብ ይህ ወታደር ዳግም ከሞትና ከውርደት ራሱንም አገርንም ከህዝብ ጋር ሆኖ መታደግ ይችላል። ሰራዊቱ አላምፅም እስካለ ድረስ የአብይ አህመድ ጫማ ሆኖ መሳቂያ ከመሆን ውጭ ህዝብን ማሸነፍ እንደማይችል ማወቅ አለበት። ህዝቡም በከንቱ ለሚሞተው ልጅ እየደወለ ይሄንኑ ግንዛቤ እየሰጠ አባትና እናት ልጅና ቤተሰብ ያለውን ወታደር በክብር ሂዎቱን እንዲያድን ማድረግ አለባቸው። Suleiman Abdella ሱሌማን አብደላለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- //Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng //https://www.facebook.com/asharamedia24 //ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post