የብዙሃን ቀልብ እና ጀሮ ከሚይዙ ቃሎች መሀል አንዱ ትንቢት ነው፡፡ – አሐዱ አግራሞት

ትንቢት የመንፈሳዊ ቃልነቱ ቢጎላም በበርካታ የህይወት ዘመን ጉዞ ትንቢትን ተናግረው ያልፉ እና የተናገሩትም ሲፈፀም አግራሞትን ያስጫሩ ትንቢት ተናጋሪዎች ብቅ ብቅ ብለውም ታይተዋል፡፡

ከሰሞኑ የተለያዩ የመገናኛ ብዙሃን ቀልብን የሳቡ 24 አመታት በፊት ያለፉት ትንቢተኛ  ብቅ ማለታቸው አግራሞትን ፈጥሯል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply