የብዙኀን መገናኛ ተቋማት ለሕዝብ የሚጠቅሙ አጀንዳዎችን በመቅረጽ ሀገራዊ መግባባት ላይ ሊሰሩ ይገባል ተባለ።

አዲስ አበባ: ሰኔ 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዜጎች ከጥላቻ እና መገዳደል ወጥተው ወደ መግባባት እንዲመጡ ሚዲያዎች ኀላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም አሳሰቡ። “ሚዲያዎቻችን ለዘላቂ ሰላማችን” በሚል መሪ መልዕክት ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዱዓለም በሀገር ዘላቂ ሰላም እና ሀገረ መንግሥት ግንባታ ውስጥ ሚዲያ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል ብለዋል። ሚኒሰትሩ ሚዲያ ለሕዝብ የሚጠቅሙ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply