የብዙዎችን ሕይዎት የለወጠው “ነጭ ወርቅ” – እጣን !

በ2014 ዓ.ም 1 ኩንታል እጣን እስከ 23 ሺህ ብር ተሽጧል ገንዳ ውኃ፡ መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምዕራብ ጎንደር ዞን አጠቃላይ ካለው የደን ሽፋን 30 በመቶው በእጣን ዛፍ የተሸፈነ ነው። ይሕ ሃብት ተገቢውን ጥቅም ሳይሰጥ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተመናመነ እንደሚገኝ ነው በመተማ ወረዳ ለምለም ተራራ ቀበሌ በእጣንና ሙጫ ማምረት የተደራጁ ወጣቶች ለአሚኮ የተናገሩት። በእጣንና ሙጫ ማምረት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply