የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተርሚናል 1 የማሻሻያ ግንባታው ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ ።

ባሕር ዳር፣ ታኅሣሥ 26/2015 (አሚኮ) የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የሀገር ውስጥ በረራ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል ሲካሄድለት የነበረው የማሻሻያ ግንባታ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ። የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል አንድ በግንባታ ላይ በነበረበት ወቅት የሀገር ውስጥ መንገዶች የዓለም አቀፍ በረራዎች ተጓዦች የሚጠቀሙበትን ተርሚናል ሁለት ሲጠቀሙ ቆይተዋል። በቻይናው ኮሙኒኬሽን ኮንስትራክሽን ኩባንያ (ሲሲሲሲ) ግንባታው የተከናወነው ተርሚናል አንድ በ16 ሺህ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply