የቦሩ ሜዳ አንደኛ ደረጃ ትህርት ቤት ግንባታው ተጠናቆ ተመረቀ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቦሩ ሜዳ የተገነባው ትምህርት ቤት ከዓለም ባንክ በተገኘ 25 ሚሊየን ብር ድጋፍ ነው። 10 ክፍሎች ያለው ሦስት ብሎክ እና ሁለት ዘመናዊ የመጸዳጃ ቤቶችን የያዘ ነው። የመማሪያ ክፍሎቹም ከ300 በላይ ጠረንጴዛ እና ወንበር ተሟልቶላቸዋል። የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ኅላፊ ፍቅር አበበ በከተማ አሥተዳደሩ በርካታ ልማቶች ተገንብተው ተመርቀዋል ብለዋል። ከእነዚህ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply