“የቦርከና ወንዝ ድልድይ ከተያዘለት ጊዜ ቀድሞ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው” የደቡብ ወሎ ዞን

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በቃሉ ወረዳ እየተገነባ የሚገኘው የቦርከና ወንዝ ድልድይ ከተያዘለት ጊዜ ቀድሞ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መኾኑን የደቡብ ወሎ ዞን መንገድ መምሪያ አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል የመንገድ ሽፋንን በማሳደግ የኅብረተሰቡን የኢኮኖሚ እና ማኅበራዊ ተጠቃሚነቱን ለማጎልበት እየተሠራ ይገኛል፡፡ በዚህ ዓመት ከሚሠሩት የድልድይ ፕሮጀክቶች መካከል በአማራ ክልል መንግሥት ሙሉ ወጭ በ41 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር እየተገነባ የሚገኘው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply