You are currently viewing የቫግነር መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን ሥርዓተ ቀብር መፈጸሙ ተገለጸ – BBC News አማርኛ

የቫግነር መሪ የቭጌኒ ፕሪጎዢን ሥርዓተ ቀብር መፈጸሙ ተገለጸ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/25f5/live/7f7440b0-46ee-11ee-9b58-cb80889117a8.png

የሩሲያው ቅጥረኛ ተዋጊ ቡድን ቫግነር የቭጌኒ ፕሪጎዢን ሥርዓተ ቀብሩ በሴንት ፒተርስበርግ ተካሂዷል። የቀብር ሥነ ሥርዓቱ የተካሄደው በትውልድ ከተማው ጥቂት ሰዎች በተገኙበት መሆኑ ተገልጿል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply