የተለማማጅ ሠራተኞች የሙያ መልመጃ አፈጻጸም መመሪያ ተዘጋጀ

የኢትዮጵያ ሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የተለማማጅ ሠራተኞች የሙያ መልመጃ አፈጻጸም መመሪያ ማዘጋጀቱን ገለጸ። የሠራተኛና ማኀበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ያዘጋጀው የተለማማጅ ሠራተኞች የሙያ መልመጃ አፈጻጸም መመሪያ፣ አሠሪዎች ብቁ የሰው ኃይል በማፍራት ለኢኮኖሚው አዎንታዊ አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ እና የሠራተኛውን የሙያ ክህሎት በተግባር ለማዳበር በሥራ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply