የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎችና አምባሳደሮች ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች እና አምባሳደሮች ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክትና የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፈዋል። በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን፤ የትንሣኤ በዓል ለተቸገሩ ወገኖች መልካም ነገርን የማድረግ ጅማሮ ነው ብለዋል። ይህም በዜጎች መካከል ሰላም፣ አንድነትና መተባበር እንዲኖር መልካምነት አሸናፊ እንዲሆን የሚያደርግ መሆኑንም ገልጸዋል። በጋራ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply