የተለያዩ ሚስዮኖች 18ተኛውን የብሔር ፣ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል እያከበሩ ነው።

ባሕር ዳር: ኅዳር 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብዝኀነት እና እኩልነት ለሀገራዊ አንድነት’’ በሚል ሀሳብ የሚከበረው 18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሚስዮኖች በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች በመከበር ላይ ነው። በዓሉን ካከበሩት መካከል በጅቡቲ፣ ካይሮ ፣ ቴል አቪቭ፣ ኢስላማባድ እንዲሁም ሪያድ ሚገኙት የኢትዮጵያ ሚስዮኖች ይገኙበታል። በክበረ በዓሉ ላይ በየሚሴዮኖቹ ከሚገኙት ዲኘሎማቶች እና ሠራተኞች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply