የተለያዩ ምርቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለኅብረተሰቡ በማቅረብ የገበያ መረጋጋት ሥራ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ገለጸ።

ደሴ: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የ10 ወራት አፈፃፀም ግምገማ እና በቀጣይ አቅጣጫ ዙሪያ በኮምቦልቻ ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ኀላፊ ቴዎድሮስ ፀጋዬ ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ በመመደብ 71 ሺህ ኩንታል የግብርና እና 32 ሺህ ኩንታል የኢንዱስትሪ ምርት ገበያውን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply