የተለያዩ የፖለቲካ ፖርቲዎች፣ ድርጅቶች እና ሲቪክ ማኅበራት ለሀገራዊ ምክክሩ አጀንዳ እያስገቡ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ የሚደረገው ሀገራዊ ምክክር በየጊዜው የሚከሰቱ ግጭቶችን እና አለመግባባቶችን በዘላቂነት ይፈታል ተብሎ ተስፋ ተጥሎበታል። ምክክሩን እንዲመራ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ይኽን ትልቅ ኀላፊነት ለመወጣት በርካታ ተግባራትን እያከናወነ መኾኑን የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ ጥበቡ ታደሰ በተለይ ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልጸዋል። እንደ ሀገር እጅግ መሠረታዊ በኾኑ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply