“የተመረመረ ሀቅን ይዞ መራመድ ትውልድ ሚያተርፍና ሀገር ሚገነባ ሲሆን የተሳሳተ እርምጃን መከተል ደግሞ ውድቀትና ቀውስን ያስከትላል” የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን

ባሕር ዳር: ሕዳር 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ያለንበት ዘመን በቴክኖሎጂ ምጥቀት ሽፋንና በተግባቦት ዝማኔ ያልተጣጣመ እርምጃ የድህረ እውነት የመረጃ አብዮት የእውነትን መሰረት የመሸፋፈን፣ የግነት መረጃዎችን የመርጨት፣ የነጭ ውሸት ፍብረካና ስርጭትንም በጉላት ፈጥሯል። የዚህ የድህረ እውነት የመረጃ ጡዘት ፈተና በከረረ የፅንፈኛነት አቋም ታጅቦ ሲቀጥል ደግሞ ጉዳቱን የከፋ ያደርገዋል። እንደ ሕዝብ ያለንበት አሁናዊ ሁኔታ ይህንኑ የሚያሳይ ነው። ኢትዮጵያችን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply