“የተመዘገበው ኢኮኖሚያዊ እድገት ቀጣይነት እንዲኖረው ይሠራል” ለገሰ ቱሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የተመዘገበው ኢኮኖሚያዊ እድገት ቀጣይነት እንዲኖረው ምርትና ምርታማነትን የሚያሳድጉ ሥራዎችን መሥራት ትኩረት ተሰጥቶት የሚከናወን ተግባር መኾኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ተናግረዋል፡፡ ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ የመንግሥት የ2016 ዓ.ም የማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸም ላይ ከአገልግሎቱ ሠራተኞች ጋር በተደረገ ውይይት ላይ እንደተናገሩት በ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ7 ነጥብ 9 እድገት ማሳየቱን አስታውሰዋል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply