You are currently viewing #የተማረከ ፋኖ የለም-ይህ_የፋኖ_ቃልኪዳን_ነው ‼ ሐምሌ 7 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ፋኖ አይማረክም፤ እስከመጨረሻው ይፋለማል፤ ከቻለ ከበባውን ሰብሮ ይወጣል፤ ካልቻለ የቀረችውን አ…

#የተማረከ ፋኖ የለም-ይህ_የፋኖ_ቃልኪዳን_ነው ‼ ሐምሌ 7 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ፋኖ አይማረክም፤ እስከመጨረሻው ይፋለማል፤ ከቻለ ከበባውን ሰብሮ ይወጣል፤ ካልቻለ የቀረችውን አ…

#የተማረከ ፋኖ የለም-ይህ_የፋኖ_ቃልኪዳን_ነው ‼ ሐምሌ 7 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ፋኖ አይማረክም፤ እስከመጨረሻው ይፋለማል፤ ከቻለ ከበባውን ሰብሮ ይወጣል፤ ካልቻለ የቀረችውን አንድ ጥይት ጠጥቶ ይሰዋል። በፋኖ እሴት፣ ባህል፣ ሕግ እና ደንብ መሠረት መማረክ ፈፅሞ የተከለከለ ነው። ለዚህ ደግሞ ከትናንቱ የሰሜኑ ጦርነት ከእነሙሉ ክፍለጦሩ የተማረከ መከላከያ እንጂ አንድም የተማረከ ፋኖ አለመኖሩን ልብ ማለት ይገባል። የአብይ አገዛዝ ትናንት በምስራቅ አማራ ፋኖ እና በራያ ህዝብ ላይ ጦርነት ከፍቶ ወታደሮቹ ሙትና ቁስለኛ ሲሆንበት የቆቦን ወጣት ቤት ለቤት እየዞረ ሲያፍስ ካደረ በኋላ በአሁኑ ሰዓት የተለመደ የውሸት ፕሮፖጋንዳ ለመስራት ፋኖን ማርኬያለሁ በማለት እየቀረፀ እንደሚገኝ ታማኝ መረጃ ከምንጮቻችን ደርሶናል።ቢሆንም ያንበረከከዉ ሕዝብ ግን የለም። ወደፊትም አይኖርምም። ለዚህ ደግሞ አማራው በተለያየ ቦታዎች እየተዋደቀ ይገኛል። የፋሽስቶች ጅንበር ትጠልቃለች፤ የተላላኪዎች እግር ያጥራል። ድል ለአማራ‼ ድል ለፋኖ “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- Ashara Tv – https://www.youtube.com/channel/UC2LZu_N0iOJipVUw3RyR4Ng // https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply