የተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ አሠራርን አስመልክቶ ትምህርት ሚኒስቴር ማብራሪያ ሰጠ፡፡

ባሕር ዳር፣ ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ወስደው ያለፉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ አሠራርን አስመልክቶ የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ የማብራሪያው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- የዩኒቨርስቲ ምደባ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ወስደው ያለፉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ አሠራርን አስመልክቶ የተሰጠ ማብራሪያ የተማሪ ምደባ መስፈርቶች፡- 1. አንድ ሺህ ለሚኾኑ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply