የተራዘመ ጦርነት የኢትዮጵያን ችግር ያባብሳል

ኢትዮጵያ የገጠማት ጦርነት አሁን ላይ ከአንድ ዓመት በላይ አስቆጥሯል። አንድ ዓመት ያስቆጠረው ጦርነት መነሻውን በትግራይ ክልል ቢያደርግም፣ በአሁን ወቅት ወደ አማራ እና አፋር ክልሎች ተስፋፍቶ የተራዘመ ጦርነት ሆኗል። ከአንድ ዓመት በፊት በክልሉ መዲና በሆነችው መቀሌ የተጀመረው ጦርነት፣ አሁን ላይ ወደ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply