“የተሰጠንን ኃላፊነት ተጠቅመን የሕዝባችንን መብትና ጥቅም ለማስጠበቅ ተግተን መሥራት ይገባናል!” ማተብ ታፈረ (ዶ.ር)

፨ደብረ ማርቆስ፡ የካቲት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ6 ወራት አፈፃፀም መድረክ በደብረ ማርቆስ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የደብረ ማርቆስ ከተማ ከንቲባ ይትባረክ፤ ደብረ ማርቆስ የምንመክርበት ይህ የትምህርት መድረክ ለቀጣይ ክልላዊ የትምህርት ልማት መሰረት እደሚሆንም ያላቸውን ዕምነት ገልፀዋል። የምስራቅ ጎጃም ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አብርሃም አያሌው በበኩላቸው የመጪውን ጊዜ ስኬት የሚወስነው ዋነኛው ጉዳይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply