“የተሳትፏዊ አነስተኛ መስኖ ልማት ፕሮግራም ሁለት ፕሮጀክት መንገድ ጠራጊ ነው” ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ከተሳትፏዊ አነስተኛ መስኖ ልማት ፕሮግራም ሁለት ጋር በትብብር ሲሠራው የነበረውን ፕሮጀክት ለአርሶ አደሮች በማስረከብ የማጠናቀቂያ ፕሮግራሙን በባሕር ዳር አካሂዷል፡፡ በማጠናቀቂያ ፕሮግራሙ ላይ የፕሮጀክቱ አስተባባሪዎች፣ የቢሮ ኀላፊዎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች እና አርሶ አደሮች ተገኝተዋል፡፡ ወይዘሮ በላይነሽ መጋቢ በሰሜን ወሎ ዞን የግዳን ወረዳ 09 ቀበሌ ነዋሪ ናቸው፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply