
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ከፍተኛ የሚኒስትርነት ደረጃ ላይ ሲያገለግሉ የነበሩ አራት አባላቱን በክብር ማሰናበቱን ዛሬ ባወጣው መግለጫ ላይ አስታወቀ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የአገሪቱ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ጥር 06/2015 ዓ.ም. መደበኛ ስብሰባውን ካደረገ በኋላ ወ/ሮ ዳግማዊት ሞግስ፣ አቶ ታከለ ኡማ፣ አቶ ኡመር ሁሴ እና አቶ ተፈሪ ፍቅሬ ከምክር ቤቱ አባልነት “በክብር” መሸኘታቸውን ገልጿል።
Source: Link to the Post