“የተሻለ የአየር ንብረት ለጤና ዋነኛ መሰረት በመኾኑ የዛሬዉን የችግኝ ተከላ በተገቢዉ መንገድ ተግባራዊ ማድረግ ይገባል” የጤና መኒኒስቴር ዴኤታ አየለ ተሾመ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት በአለርት ሆስፒታል 35 ሺህ ችግኞችን እየተከሉ ይገኛሉ። በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል በተጀመረዉ መርሐ ግብር የጤና ሚኒስቴር ከኮልፌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ነዋሪዎች ጋር በመኾን የችግኝ ተከላዉ እየተከናወነ ነዉ። የጤና ሚኒስቴር ዴኤታ ዶክተር አየለ ተሾመ “ዛፍ ማለት ህክምና ነዉ፤ ዛፍ ከሌለ ህክምና የለም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply